ተጓዥ ኖት? ወይንም እቃ መጫን ወይም መላክ የፈልጋሉ ?
አፓችንን ከጎግል ፕለይ በማውረድ አሁኑኑ መነሻና መደረሻዎን እንዲሁም መቼ መጓዝ ወይንም መጫን እንደሚፈልጉ በማስገባት ጉዞዎችን ይፈልጉና ቦታ ይያዙ
አፕ ዳውንሎድ ያርጉከድረገጽ ይፈልጉ

በተሽከርካሪዎ ገንዘብ በቀላሉ መስራት እንድሚችሉ ያውቃሉ?
አፓችንን ከጎግል በማውረድና ተሽከርካሪዎን ከእጆ መዳፍ ባለው ስልክዎ በመመዝገብ አልያም አቅራቢያዎ ወዳሉ ወኪሎቻችን በምሄድ በፈለጉበት ቦታ ሆነው ጉዞዎንና ጭነትዎን ያለቦታና ጊዜ ገደብ ማስተዋወቅ ይችላሉ ። በቴክኖልሎጂ የታገዝ እጅግ ቀልጣፋ ፣ አትራፊና ምቹ ስራ ከእኛ ጋር በህብረት ይስሩ ያለቦታ ገድብ እና ያለ ሶስትኛ ወገን ጣልቃ ገብነት በቀጥታ ከተሳፋሪዎና ጭነት ከሚልኩ ደንበኞችዎ ጋር በቴክኖሎጂ ይገናኙ! ውዳጅነት ይፍጠሩ ወጪዎን ይቀንሱ ትርፎንም ያሳድጉ ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች አልያም በቴሌግራምና ፌስቡክ መስመሮቻችን ያግኙን ቀድመው ለሚመዘገቡ በነጻ! ይፍጠኑ
የጉዞ ጊዜ
ጉዞዎን መቼ እና በየትኛው ሰአት እንደሆኑ የሚያቅዱት እናእና ከየት ወዴት መሄድ እንዳለብዎት የሚወስኑት እራስዎ ኖት
እስከ አንድ ወር ድረስ ጉዙዎን ማስተዋወቅ ይችላሉ
የደንበኛ ጥያቀዎች
የተሳፋሪና የጭነት ጥያቀዎችን በቀጥታ በአፓችን መቀበል ይችላሉ
አፑን መጠቀም ለማይችሉ ሾፌሮች በወኪሎች በኩል ጉዞዎን እኛ እንቆጣጠርሎታልን

+251983883769 +251983872269
info@gojjeb.com gojjeb.info@gmail.com
Lemi Kura, Abuki Bld, Room 517, Addis Ababa, Ethiopia
About Us
የጎጀብ አላማ በትራንስፖርቱ ዘርፍ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ዘመናዊ ፣ ቀልጣፋና አዋጭ ዘዴዎችን ማቅረብ ነው ። ሲስተማችን የትራንሳፖርት ፎላጊና ትራንስፖርት አቅራቢውን ያለ ቦታና ጊዜ ገደብ በቅጥታ በድህረ ገጽ እንዲገናኙ ማስቻል ነው። የመኪና ባልቤቶችና አሸከርካሪዎች ያለምንም ገደብ እስከ አንድ ወር ድረስ የጉዞ እቅድ በማውጣት የተሳፋሪና የጭነት ተሽከርካሪዎቻቸው እንዲያሳፍሩና እንዲጭኑ ያስተዋውቅላቸዋል። በአፓችን ቀጥታ ከተሳፋሪዉና ከጭነት ጫኙ ጋር በቀጥታ እንዲገኛኙ ያስችላል
